በግንባታ ላይ ያለ ፕሮጀክት

ዘመናዊ የንግድ እና
የቢሮ ቦታዎች
ሙሉ ፕሮጀክት

ከፕሮጀክቶቻችን መካከል

ቅንጡ አፓርትመንቶች
በመሃል ቦሌ
ሙሉ ፕሮጀክት

የተጠናቀቀ ፕሮጀክት

ቅንጡ እና ማራኪ
ውስጣዊ ገፅታ
ሙሉ ፕሮጀክት

በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች

Image
Details
ሪያሊቲ ፕላዛ በአሁኑ ሰዓት በግንባታ ላይ ያለ ዘመናዊ የንግድ/ቢሮ ህንፃ ፕሮጀክት ነው። ህንፃው ባለ 12 ፎቅ ከፍታ ያለው ሲሆን እየተገነባ ያለውም ለንግድ እና ለተለያዩ ቢዝነሶች ምቹ በሆነው ቦሌ ነው፣ ቦሌ ብራስ ከዩጎ ቤተክርስቲያን አጠገብ።

ህንፃው የተለያዩ ዘመናዊ መገልገያዎች ማለትም እንደ የመሬት ስር መኪና ማቆሚያ፣ ሰፊ ሎቢ እና ፓኖራሚክ አሳንሰሮች ይኖሩታል።

የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች

Image
Details

ቦሌ አትላስ ፕሮጀክት ዋና ከምንላቸው ፕሮጀክቶቻችን ውስጥ አንዱ ሲሆን ተጠናቆ የተረከበውም በህዳር ወር 2014 ዓ.ም. ነው። ህንፃው ባለ 10 ፎቅ ቅንጡ አፓርትመንት ሲሆን የሚገኝውም ቦሌ አትላስ አካባቢ ነው።

በአንድ ፎቅ ውስጥ 3 አፓርትመንቶች የገኛሉ፤ ከዚህም በተጨማሪ ህንፃው ውስጥ ጂም፣ የመሬት ስር የመኪና ማቆሚያ፣ ድግስ/ፕሮግራም ማዘጋጃ ቦታ እና ሌሎችም አጓጊ ነገሮች አብረውት መጥተዋል።

የወደፊት ፕሮጀክቶች

Image
Details

ዲፕሎማት ሮድ ፕሮጀክት በቅርብ ቀን በቦሌ ደምበል አካባቢ ለመጀመር ያቀድነው የቅንጡ አፓርትመንት ፕሮጀክት ሲሆን በ2016 ዓ.ም. ይጠናቀቃል ተበሎ የጠበቃል።

60 አፓርትመንቶች በተለያየ የመኝታ እና የመታጠቢያ ቤት ብዛቶች ይኖሩታል። ከዚም በተጨማሪ ሌሎቹ አፓርትመንቶች ላይ ያሉት ቅንጡ ነገሮች ማለትም እንደ የመሬት ስር የመኪና ማቆሚያ፣ ድግስ መደገሻ ቦታ፣ ጂም እና ሌሎችም ይኖሩታል።

ዋና
እሴቶቻችን

ታማኝነት

ታማኝነት

በሪል ስቴት ታማኝና ተመራጭ
በመሆን ህዝብን ማገልገል
የጋራ ጥረት

የጋራ ጥረት

አንድ አላማ ያላቸዉ፤ በአንድነት የሚሰሩ
ሰራተኞችን በፍጠር፤ የጋራ ራእያችንን መምታት
ቃል አክባሪነት

ቃል አክባሪነት

ለደንበኞቻችን የምንገባዉን ቃል በመጠበቅ፤
ለደንበኞቻችን እረፍትን መስጠት
ውጤት

ውጤት

በአንድ ላይ በመስራት፤
ዉጤትን በታቀደለት ጊዜ፤ በጥራት ማሳየት
Image
Image
0
የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች
Image
0
የተረከቡ ሕንፃዎች
Image
0
የዓመታት ልምድ
Image
0
በግንባታ ላይ

ሪያሊቲ ሪል ስቴት

ሪያሊቲ ኮንስትራክሽን እና ሪል ስቴት የተቋቋመው በ2006 (እ.ኤ.አ) ሲሆን አሁን ያለውን ስሙን ያስመዘገበው ግን በ2016 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) ነው።የኮንስትራክሽን ስራ እ.ኤ.አ በ2008 በሰበታ ከተማ ጀመርን፤ ከተወሰኑ አመታት በኋላ የመጀመሪያ ፕሮጀክታችንን እ.ኤ.አ በ2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ገነባን።
Image
ቦሌ ብራስ፣ ዩጎ ቤተክርስቲያን አጠገብ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ዋና መስሪያ ቤት: +251 11 666 3339, +251 911 78 02 16
የሽያጭ ጥያቄ: +251 977 29 29 29
[email protected]

በኢሜይሎ መረጃ እንዲደርስዎ

ማህበራዊ ድረገፆቻችን ይከታተሉ