fbpx

Sold Featured

ሀያ ሁለት ፕሮጀክት

አዲስ አበባ

ሀያ ሁለት፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

sqf 380 m²
30 Bed Rooms
30 Baths

ሃያ ሁለት ፕሮጀክት ከሌሎቹ ፕሮጀክቶቻችን ለየት ይላል። ፕሮጀክቱ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል ህንፃ ሲሆን ሆቴሉ በአሁኑ ሰዓት ሱባ ሆቴል ይባላል። ህንፃው ባለ 6 ፎቅ ከመሆን በተጨማሪ ሁሉንም ሆቴል ሊያሟላቸው የሚገባቸውን ነገሮች የያዘ ነው፤ ቦታውም ሃያ ሁለት፣ አዲስ አበባ ነው።

Amenities

  • ማሞቂያ
  • ማድረቂያ
  • በረንዳ
  • ጂም
  • ኢንተርኔት
  • የዋይፋይ ዞን
  • አዳራሽ
  • ባር
  • መመገቢያ ቦታ

Map

ሀያ ሁለት፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ቦሌ ብራስ፣ ዩጎ ቤተክርስቲያን አጠገብ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ዋና መስሪያ ቤት: +251 11 666 3339
የሽያጭ ጥያቄ: +251 977 29 29 29
[email protected]

በኢሜይሎ መረጃ እንዲደርስዎ

ማህበራዊ ድረገፆቻችን ይከታተሉ