fbpx

Sold Featured

ጃፓን ኤርፖርት ቪው ፕሮጀክት

አዲስ አበባ

ቦሌ ጃፓን፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

sqf 400 m²
3 Bed Rooms
3 Baths
ዋና ከሚባሉት ፕሮጀክቶቻችን መካከል የጃፓን ኤርፖርት ቪው ፕሮጀክታችን አንዱ ነው። የቅንጡ አፓርትመንቶች ፕሮጀክት ሲሆን 7 ፎቅ ከፍታ አለው። በአንድ ፎቅ ላይ ደግሞ 2 አፓርትመንቶችን ይይዛል። የቦሌ አርፖርትን እና ሌሎች ማራኪ እይታ ያለው ሲሆን አውቶማቲክ ጄነሬተር እና ሌሎች አስገራሚ ነገሮች የተገጠሙለት ህንፃ ነው።

      

Amenities

  • ማሞቂያ
  • ማድረቂያ
  • ጂም
  • ኢንተርኔት
  • የዋይፋይ ዞን
  • ድግስ መደገሻ ቦታ
  • የመኪና ማቆሚያ
  • ሰፊ በረንዳ

Map

ቦሌ ጃፓን፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

Image
ቦሌ ብራስ፣ ዩጎ ቤተክርስቲያን አጠገብ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ዋና መስሪያ ቤት: +251 11 666 3339, +251 911 78 02 16
የሽያጭ ጥያቄ: +251 977 29 29 29
[email protected]

በኢሜይሎ መረጃ እንዲደርስዎ

ማህበራዊ ድረገፆቻችን ይከታተሉ