fbpx

Sold Featured

ቦሌ አትላስ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ

ቦሌ አትላስ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

sqf 635 m²
3 Bed Rooms
3 Baths
ቦሌ አትላስ ፕሮጀክት ዋና ከምንላቸው ፕሮጀክቶቻችን ውስጥ አንዱ ሲሆን ተጠናቆ የተረከበውም በህዳር ወር 2014 ዓ.ም. ነው። ህንፃው ባለ 10 ፎቅ ቅንጡ አፓርትመንት ሲሆን የሚገኝውም ቦሌ አትላስ አካባቢ ነው። በአንድ ፎቅ ውስጥ 3 አፓርትመንቶች የገኛሉ፤ ከዚህም በተጨማሪ ህንፃው ውስጥ ጂም፣ የመሬት ስር የመኪና ማቆሚያ፣ ድግስ/ፕሮግራም ማዘጋጃ ቦታ እና ሌሎችም አጓጊ ነገሮች አብረውት መጥተዋል።

Amenities

  • ማሞቂያ
  • ማድረቂያ
  • በረንዳ
  • ማከማቻ
  • ኢንተርኔት
  • የዋይፋይ ዞን
  • ድግስ መደገሻ ቦታ
  • የመኪና ማቆሚያ
  • ሰፊ በረንዳ

Map

ቦሌ አትላስ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

Video

ቦሌ ብራስ፣ ዩጎ ቤተክርስቲያን አጠገብ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ዋና መስሪያ ቤት: +251 11 666 3339
የሽያጭ ጥያቄ: +251 977 29 29 29
[email protected]

በኢሜይሎ መረጃ እንዲደርስዎ

ማህበራዊ ድረገፆቻችን ይከታተሉ