fbpx

Sold Featured

ሪያሊቲ ፕላዛ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ

ቦሌ ብራስ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

sqf 1000 m²
ሪያሊቲ ፕላዛ በአሁኑ ሰዓት በግንባታ ላይ ያለ ዘመናዊ የንግድ/ቢሮ ህንፃ ፕሮጀክት ነው። ህንፃው ባለ 12 ፎቅ ከፍታ ያለው ሲሆን እየተገነባ ያለውም ለንግድ እና ለተለያዩ ቢዝነሶች ምቹ በሆነው ቦሌ ነው፣ ቦሌ ብራስ ከዩጎ ቤተክርስቲያን አጠገብ። ህንፃው የተለያዩ ዘመናዊ መገልገያዎች ማለትም እንደ የመሬት ስር መኪና ማቆሚያ፣ ሰፊ ሎቢ እና ፓኖራሚክ አሳንሰሮች ይኖሩታል።

   

Amenities

  • ኢንተርኔት
  • የዋይፋይ ዞን
  • ፓኖራሚክ አሳንሰር
  • የመኪና ማቆሚያ

Map

ቦሌ ብራስ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ቦሌ ብራስ፣ ዩጎ ቤተክርስቲያን አጠገብ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ዋና መስሪያ ቤት: +251 11 666 3339
የሽያጭ ጥያቄ: +251 977 29 29 29
[email protected]

በኢሜይሎ መረጃ እንዲደርስዎ

ማህበራዊ ድረገፆቻችን ይከታተሉ