አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ዋና መስሪያ ቤት: +251 11 666 3339
የሽያጭ ጥያቄ: +251 977 29 29 29
[email protected]
Sell Featured
ቦሌ ደምበል፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
የዲፕሎማት መንገድ አፓርትመንትን እናስተዋውቅዎ ፣ በግንባታ ላይ ያለው የቅንጦት አፓርታማችን። ከታዋቂው የጋዜቦ አደባባይ በ 200 ሜትር ርቀጥ የሚገኘው ይህ ቅንጡ መኖሪያ አዲሱ የቅንጦት ጣርያ ነው።
905 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈው 2B+G+16 ህንፃ ፣ የተለያዩ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱም እጅግ በጣም ቅንጡና የምቾት ኑሮን ለመስጠት በጥንቃቄ የተሰራ ነው።
የውሃ መቆራጥ እንዳያሰጋዎ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው ሲሆን ፣ ላልተቋረጠ የኃይል አቅርቦት ደግሞ አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት ነው። ጂምናዚየም ለጤናዎ ፣ SPA ለመዝናኛዎ የተዘጋጀ ሲሆን! በክፍት አየር የሰገነት ቦታ ላይ የከተማውን የሰማይ መስመር አስደናቂ እይታዎችን እየተመለከቱም ይዝናናሉ።
የላቀ የደህንነት፣ የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ደወል፣ የጢስ መጠን መለኪያ እና የ24/7 የደህንነት ካሜራ ክትትል ያለው! የእርስዎ ደህንነት ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር ነው። ሰፊ በሆኑት የመኖሪያ እና የመመገቢያ ስፍራዎችዎ ምቾት ተመቻችተው! በከተማው ውበት እይታ ይደሰቱ! ወይም ሰላማዊ እንቅልፍ ለመተኛት ወደ ምቹ መኝታ ቤቶች ይሂዱ።
ሆስፒታሎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የአምልኮ ቦታዎች፣ ሆቴሎች እና የመዝናኛ ቦታዎችን ጨምሮ በብዙ ማህበራዊ መገልገያዎች አቅራቢያ የሚገኙ የቅንጦት አፓርትመንቶቻችን ፍጹም የሆነ የከተማ ምቾት ይሰጣሉ። የቅንጦት ኑሮን በግሩም ሁኔታ የማጣጣም እድል እንዳያመልጥዎ። ዛሬውኑ ቦታዎን ያስይዙ እና የቦሌ ዲፕሎማት መንገድ አፓርታማዎችን አዲሱ ቤትዎ ያድርጉት።